‹‹የሠላሙ ጉዳይ በእንጥልጥል ያለ ነው›› በመተማ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮች

54 Views
Published
በምዕራብ ጎንደር ዞን በግጭት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ አርሶ አደሮች ወደ ቀያቸው ተመልሰው መደበኛ ሕይወት መጀመራቸውንና የሠላሙ ጉዳይ ግን ገና አስተማማኝ አለመሆኑን ለአማራ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment