Featured

Ethiopian Music : Fikadu Girma ፍቃዱ ግርማ (አራዳ እንዲህ ነው) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

464 Views
Published
Ethiopian Music : Fikadu Girma (Arada Endih New) ፍቃዱ ግርማ (አራዳ እንዲህ ነው) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

አራዳ እንዲህ ነው ይለናል ፍቄ አራዳው
በተለያዩ የአሜሪካ ከተማዎች በተለይም በዲሲና ሜሪላንድ ቨርጂኒያ አከባቢ አዳዲስና የድሮ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን ባማረ መልኩ በመስራት ተወዳጅነትን ያተረፈው ወጣቱ ድምፃዊ ፍቃዱ ግርማ ከዚህ በፊት አይኔን እና ውብአይናማ በተሰኙት ምርጥ ዘፈኖቹ ታውቁታላችሁ። አሁን ደሞ የአራዳን ልጅ ህይወት ቁልጭ አድርጎ የሚገልፅ (የሚሳይ) ምርጥ ስራ ይዞልን ብቅ ብሏል። ግጥምና ዜማውን አራዳው አብዱ ኪያር ተጠቦበታል ሙዚቃውን አሸብር ማሞ ከሽኖታል መላ ፕሮዳክሽን እና ክሪስ ፕሮዳክሽን ቪዲዮው ላይ ህይወት ዘርተውበታል::
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Music, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- https://plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- https://www.facebook.com/Minew-ShewaTube-Records-Promotions-1761503604120088/
Subscribe :- http://www.youtube.com/c/MinewShewaTube?sub_confirmation=1

#minewshewatube #arada #ethiopianmusic

Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!
Category
Ethiopian Music
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment