Featured

JACKY GOSEE - BIYYA KIYYA - New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video) punt media

482 Views
Published
JACKY GOSEE - BIYYA KIYYA - New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video) punt media

ሸግዬ እኔ አለሁ
ሀሳቤ ካንቺው ጋር ነዉ
አባቴ የሀገር አባት
ሰላም ይሁን በሀገር

እንዴት ነው እናቴ
ከብቶቹ : ማሳዉ : ትልቁ ቄኤ
የተንዠረገገዉ የኦዳ ዛፍ

የፈለገ ሰዉ መጥቶ
ከማዕድ በልቶ ጠጥቶ ይሄዳል
ለደግነትሽ እኔ ምስክር ነኝ ።

አምቦ ሄደን : በአርሲ ወተን
በሸዋ አድርገን አዲሳአበባ
ጅማ ነቀምት ያ ሰላሌ
ጠይሞቹ እንዴት ናችሁ

አብረን ወዳሳለፍናቸው የልጅነት ወራት
ወደኋላ ብመለስ ደስ ይለኛል
ጠብቂኝ የ መስከረም አበባ ይዤልሽ እመጣለሁ

Puntmedia Connecting East Africa
Please Make sure to like & subscribe to PuntMedia Youtube and turn on notifications to stay updated with all new uploads
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment