Featured

በኢትዮጵያ ረጂሙ ሰው - አስራት ፋና - Ethiopian Tallest Man - Asrat Fana - VOA

727 Views
Published
በኢትዮጵያ ረጂሙ ሰው - አስራት ፋና - Ethiopian Tallest Man - Asrat Fana - VOA Amharic (June 10, 2017)

ረጅሙ ኢትዮጵያዊ በሲያትል ተገኘ! Ethiopian Tallest Man in Seatle, WA USA

አስራት ፋና በኢትዮጵያ ረጂሙ ሰው፤ ላለፉት 20 ዓመታት በሲያትል ዋሽንግተን ኖሯል። በኢትዮጵያ በአንድ ወቅት የሚለካው ጫማ በማጣቱ፤ መንግስት አስኮ የሚገኝ የጫማ ፋብሪካ፤ ለአስራት በልኩ ጫማ እንዲሰራለት ፈቅዶ ነበር። አስራት በአሜሪካ ሀገር ስለ ኑሮ፣ የኢትዮጵያ ናፍቆቱና ገራገር ደግ አሳቢ ባህሪውን ያካፍለናል። #GabinaVOA #VOAAmharic @djphatsu #tallestmaninseattle #africa #Ethiopia


--
Video URL: https://youtu.be/rwHM_CWF-_s
--

Please subscribe to our channel for more videos.

----------------------------------------------
Web: NileTube.net
Facebook: fb.com/NileTube1
Email: info@NileAds.com


Please contact us for copyright claim, business, partnership or any other question. Thank you.
Category
Ethiopian News
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment