Featured

Getachew Reda Perfectly Explained His Frustration lol

377 Views
Published
የኦሮሞና አማራ በአንድነት መቆም የሕወሓት ተገንጣይ ቡድን ቃል አቀባይን አቃጥሏቸዋል | Video

"እንዴት ጠቅላይ አንድነት የሆነው ትምክህተኛው አማራ እና ልገንጠል ባይ ጠባቡ ኦሮሞ ይተባበራል?!የሥርዓቱን በሚገባ ሥራ መስራት አለመቻል ነው፤ የነዛን መጠንከር አይደለም የሚያሳየው " አሉ የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ:: የአማራና ኦሮሞን አንድነት ላለፉት 25 ዓመታት ሳይፈልገው የቆየው ይኸው ስርዓት የሁለቱ ታላላቅ ብሔሮች በአንድነት መቆም ምን ያህል እንዳስበረገገውና ለማጣላት የሰሩት ሴራ እንዳልሰራ በግልጽ ይናገራል:: ያድምጡት::
Category
Ethiopian News
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment