ETHIOPIA: በተቋማት ውዝግብ ምክንያት በየቀኑ 3 ሺህ ሊትር ወተት እየተደፋ ነው - FANA TV #Fana

78 Views
Published
የጀነሲስ ፋርም እና የኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን መካከል የተፈጠረው ውዝግብ በየዕለቱ 3 ሺህ ሊትር ወተት እንዲደፋ ምክንያት ሆኗል።
የጀነሲስ ፋርም የወተት ማቀነባበሪያ በተቋማት የምርመራ ውጤት ውዝግብ ምክንያት በየቀኑ 3 ሺህ ሊትር ወተት ለመድፋት ተገዷል።
እስካሁንም ከ129 ሺህ በላይ ሊትር ወተት በባዮ ጋዝ ውስጥ ማመንጫ ውስጥ ተጨምራል።
የተደፋው ወተት በገንዘብ ሲተመን ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ አለው።
Category
Ethiopian News
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment